ዛሬ ፀጉሬን የተቀባሁት ምርጥ የፀጉር ምግብ ለእድገት ለሚበጣጠስ// Best Hair Growth Hair Food

Yes, foreign foreign, my foreign foreign, see daily foreign m foreign foreign ciao,

Meski Tube: ለሀገራችን ሰላም እንፀልይ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ዛሬም ያለማቋረጥ ድምፃችንን እናሰማ ሀገራቸው እንዲገቡ ይሄን ውህድ ሞክሩት ምርጥ ነው

Tana Media ጣና ሚድያ: ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ÷ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ!!!! እንኳን ለመድኃኔዓለም ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ፡፡፡

YUESRA AL: ምርጥ ውህድ ነው የምታሳያቸው ነገሮች ሁሉ ጥቅም አላቸው ማማየ ተባረኪ ፀጉሬ እየውረደ ነው

Radeth Uae: ፀልዩ ለሐገሪትነ ኢትዮጵያ

Miha Owen: thanks a lot for everything. i started using natural treatments since i saw your video and doing well so far. thanks again

Jesus is my blessing ☝️: መስክዬ የኔ ውብ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጂሽንያሳድግልሽ

ሶል ያና: ዋው መስኪዬ የናይላ እናት ❤

Selam gh: thanks for sharing sis god bless you and your family where is niela today ❤️

Zahra Zeinu: ፣ሰላም መሲኪዬ የኔ ምርጥ እህት ፀጉሬ በንች ምክናዬት አደገ እጅሺ ይባረክ ልጅሺን አላህ ያሳድግልሽ

Hirut Kekeba: ተሰጦሽን አደቃለው በዛላይ የምታሳያቸው ሁሉ ለኔ ውጤት እያመጣልኝ ነው በዛላይ ፍለፊት ውህዱን ሰርተሽ እራስሽ ተቀብተሽ ነው የምታሳይው እናም በቃ አሪፍ የፀጉር ስፔሻሊስት ነሽ

Nunu Tube(ኑኑ ቲዩብ): ተባረኪ አንቺ መልካም ሰው

Qwe234 Asd: የናይላዬ እናት እናመሰግጋለን

እማማየሰላምሽናፈቀኝ🇪🇹: መሲኪየ መልካምነትሽ ደስሲል ይጨምርልሽ በሙዝ ማቀላቀል ይቻላልወይ

Ayye Mulatta: Amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

Tutu Habtamu: Tnxs meski we get a great Change in our hair

Mesaye Tolcha: ሃይ መስኪ ለሚሳሳ እና ለሚነቃቀል ፀጉር

tigist endale: መስኪዬ ቆንጆ የኔ ቀና ሰው እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን መተሳሰብን ይስጠን

lnate sematst arsema lJ karya arsm: መሲኪዬ የተልባ አስራር አሳይንበጣም ፀጉሬ አምሮበተል እጅሸ ይባረከልኝ አታቋረጪው እሸ ናይላዬ ሳሚልኝ

ሰአድ ፍቅር: ውደ ሥምትልሽ ዘይት አልአኒ አል አሽሽ የሚሉትን ሥሪልን ሀበሾች ምቀናቸው አላሳየን አሉ ብራችንን ለመጨረሥ ደሞኮ ዉድ ነው በፈጣሪ ሥሪልን የኔ መልካም

ህይወት አበበ: የኔ ልዩ ስላንችን መግለጥ ይከብዳል ሁሉም ነገር የምትይውን ለተከታተለሺ ላዳመጠሺ ሁሉም እውነት ነው

Azei Su: መስክየ የኔ ቆንጆ እንኮን መጣሽልን!

Mickey Abnet: የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ነው የምወድሽ የምታሳይን ነገር ሁሉ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ የሚነቃቀለው ገን እምቢ

samrawit Mehari: Meskiye fitsh betam yamral ena day to day mn endemtadergi btnegrign des ylegnal marie❤️

ዚክራ tube ቻናል: ደስይላል የናይላ እናት ናይላን ሳሚልኝ

Misrak tube ልኑር ለልጆቼ: የላይላ እናት አመሰግናለሁ የኔ መልካም

Weynshet gesmie: አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን መስኪየ ልዩ ምርጥ ስው የናይላ እናት ስላማችሁ ብዝት ይበል

Selame Selame: መሲክዬ ሰላምሽ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ እኔ አስተዋይ

Yemenz Werk You Tube የመንዝ ወርቅ Youtbe: አረ አሪፍ ሽንኩርት ነዉ መስክየ መልካም እህታችን ሰርችሄ ሞክረዋለሁ ቆይ

Mahilat Mahilat: መስዮ በጣም ነው ምወድሽ. በጣም መልካም ጥሩ ኣስተሳሰብ ያልሽ ነሽ. በርቺ ማዓረይ

askale abebe: መስኪዬ ቻሌንጁ በጣም ተስማምቶሻል ፀጉርሽ አሪፍ ሆኗል በርቺ እኔበጣም አበርትተሺኛል ተባረኪ❤

Kelemua Bekele: ከታጠብሽ በህዋላ የምትቀቢው ቅባት ምን አይነት ነው?

Sara Workneh: መሴኪዬ እንዴት ነሽ ያልሽው ትክክል ነው ለፍተን ሰርተን ሰላም ብንኖር ጥሩ ነበር መፀለይ ብቻ ነው መፍትሄው ጌታ መልካም ነው

mekdes zewdie: መስኪዬ የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ስለ ሁሉም ነገር የኔ ፀጉር በጣም ለውጥ አለው እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️የቻሌንጁን ፎቶ በምን ልላክልሽ ?ዛሬ ናይላ የት ሄደች ድምጿም አልተሰማ ❤️❤️❤️

Elizabeth Laffe: በጣም አሪፋ ዉህድ ነዉ በጣም ይገርማል ፀጉርሽ ልዩ ነው አንቺን መከታተል ከጀመርኩ እረጅም ጊዜ ነው እያየሁሽ ከወገብሽ ሊያልፋ ነው የፀጉር እንክብካቤ ብዙ ቪዲዮ አይቻለዉ የአንቺ በፋጥነት ነው ፀጉርሽ የተለወጠዉ እንደሚመስለኝ የፀጉርሽ ፕሮሲቲዉ ሚዲየም ሳይሆን አይቀርም ሁሉን ይችላል

Geni Aimiro: እኔ ሁለት አመት አልፎኛል መስኪን መከታተል ከጀመርኩ ፀጉሬ የሚገርም ብዛት እና ቁመት ጨምሮአል ግን የፊለፊቱ የተሰባበረ ነው ብዙ ነገር ሞክሬአለሁ ግን አልመለሰም አለኝ መስኪ መላ በይኝ የኔ hair therapy

Ayni A: መስኪዬ የኔ መልካም ቅን ካንደበትሽ ቆንጆ ደስ የሚል ነገር የሚሰማው በጣም ቆንጆ ውህድ እኔም ሽንኩርቱ አይስማማኝም በየት ገባ ሳልል አይኔን ያቃጥለኛል

Mengie Mengistu: መሥኪ በጣም አመሠግናለሁ አንች መልካም ሠው ነሽ ናይላየ እድግ ትበልልሽ

Keludi Family Show: መስኪዬ ውዴ ከልብ እናመሠግናለን የኔ መልካም በጣም ጠቃሚ ውህድ እንደ ሁሌም ሠላምሽ ብዝት ይበልልኝ ይሄ ልዩ ሞክረዋለሁ ፀጉራችንን ለመታጠብ ስናስብ ትክክለኛውን ውህድ አግኝተን መቀባት የብዙዎቻችን ችግር ነው ሁሌም እዚህ ቻናል ላይ የምታቀርቢልን የፀጉር እንክብካቤ የብዙ ሴቶችን ችግር ይፈታል ክበሪልኝ የኔ ውድ

Yemisrach Liben: መስኪ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

Atsedala maariyaam Abdiin koo waaqayyoo: Ameen Ameen Ameen Wedii sisti ENKUAN Dena Maxeshe❤️❤️

fyori Amen Gedye: አሜን አሜን አሜን

memi etio you tube : ማስክዬ የኔ ማልከም እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም የድርግልን የኔ ቆንጆ ፀጉሬ በአንች ምክናት አድጎልኛል ከሶስት ሰምንት በፍት ቃይ ሹንክርት ታጣቅሜው ክሙዝ ገር ፀጉሬን በጣጥሶብኛል ሶስት ጊዜ ታጣቅሜው አልታስማማኝም ላኔ ፀጉር አንችም ፀጉርሽን እንደይ አባላሽብሽ የኔ ቆንጆ አደራሽን የኔ ውድ እህት ባቃ ላኔ እኔቴ ልበልሽ ግን አዳራሽን ቃይሽንኩርት።ላሁሉም ሰው አይስማማ አደራሽን ታጣንቀቅው እኔ በቀጣይ ሰምንት ቃይሹንኩርቱን ሰቋሪጣው ፀጉሬ ተማላሰ

ZeHabeshawit Tube: ቆንጅዬ እናመሰግናለን አንደበትሽ ደስ ይላል እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ

Sitra tube 2 سيترا توب: መስኪዬ ሠላምሽ ይብዛ

Rahama Rahama: እንደት ናቸሁ አላህ ሰላም ያድርገን በያለንበት ሰላም ለሀገራችን ማማየ እኔ ግን ምንም ለውጥ አላየሁም ከበፊቱ ፀጉሬ ብዛቱ ቀነሠ ምን እንደሆነ አላውቅም

Nigat Nigat: ❤❤❤❤❤❤ameeeeeen☝️

Zelekash Lulseged: መስኪዬ ተባረኪ ቅንነትሽ ይብዛ

Genet Kassa: መስኪ ፀጉሬ መበጣጠሱን በፍፁም አላቆመም ተስፋ ቆርጬ ዝግጅቶችሽን መከታተሉን ሁላ ትቻለሁ። ፀጉር ያሳድጋል ግን ውስጡ ባዶ ሆነ ምን ተሻለኝ

best One: ጥቁረቱ ሲያምር መስኪዬ

Jiti Bashado: Ameeen Ameeen Ameeen ehite tabaraki batam turu mikir new ❤❤❤

Netsanet Netsanet: እናመሰግናለን መስኪዬ ሽንኩርት እሸታል የኔ ማዳም የድመት አፍጫ ነው ያላት አነፍንፋ ነው የምታሸተው የሽንኩርት ቅባት ገዛሁ አጠቃቀሙን ንገሪኝ እስኪ ተቀብቼ ብተወው ችግር አለው ቅባቱን

Mekdes Brhanu: መስኪ እግዚአብሔር ይስጥልን የምታሳይው ሁሉም ደስ ይላል ያላወኩሽ ቀናት ይቆጫሉ በጣም ደስ ትያለሽ እኔ ምጠይቅሽ የሽንኩርት ውሀው ተቀቅሎም ይሆናል እንዴ የተፈጨ ብቻ ነው የሜሆነው መስኪ

Haregweyni Measho: Ewawwww meskiya sewedesh eko bethim❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Hussein(ገጠሬው)🇪🇹Tube: በተረፈ ውድድድ ነው የማረጋችሁ በርች ማር አብሽሪ

freweyni gebrabzgi: eshi meskiye amennnn amennnn amennnnn egzabhr ybarkish tebareki naylanm samilign

መዝሙረይ ኢኪ ማርያመይ: አሜን አሜን አሜን መስኪዬ እናመሰግናለን

AMEN TUBE አሜን: Thank you for sharing ❤❤meskiy

Forgot Email: ቱቱ መስኪ ከዓይን ያውጣሽ ዋው ፀጉርሽ እኔ እስካሁን ቻሌንጅን አላቆምኩም

Ester Tektel: ዋዉ መስኪ ተባርኪ

Tech Cell: መስክዬ እናመሰግናለን ሽንኩርት እና ዝንጅብል ለልጅ ይሆነል እንዴ? በነገራችን ላይ ገና አለገበሁም የነገ ምኞት ነው የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን እንጂ

Tigabua Dijamo: ዋውው በጠም ነው ምናመሰግንሽ ተበራክ

ኒቃብ ነው ምኝቴ ኢሻ አላህ: ሽንኮርት እና የሩዝ ዋሃ ቢሆንስ ቀቅይቢሆን

ፍቅር ወለየዋ የድንግል ልጅ: መኪዬ እናመሰግናለን የኔ እየረዘመ ሳሳብኝ

Forgot Email: አሜን መስኪ ሀይይይይ ናይላዬ መስኪ እናመሰግናለን

Asaa Islam: መሲየ ቡና እቁላል ብቀባው ፀጉሬ ቀለም ይቀይራልደ እህት ስለዝህ ቡና እቁላል ያለውን ጥቅምስሪልን የውጭዜጋሲጠቀሙአይቸነው

Selam ye Asko Lij: መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን በርቺልኝ

Fyori Gerie: Meskiye ewedshalehu yeunet sle mtseri slksh xafilin ❤

Ekru tube: መስኪዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ውዷ

Ameena Ameena: እየተጠቀምሁ ነበር ተበጣጠሰብኝ

meklit nigussie: መስኪዬ በጣም ምርጥ ሰዉ ነሽ ዛሬ የሰራሽዉ ዉህድ ለልጅ ይሆናል ወይ

Selam Tube: መስኪየ እኔ ክሬሙን የሩዝ ልቀባ ስል ነው የመጣሽው ደስስስስ እሚል ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን❤

Tg Habsha: ኸባክሸ የናይላ እናት የልጄ ፀጉር በፊት ያንቺን አይነት ነበር አሁን ግን ለማየት ኸንኳን ያሰጠላል ምክንያቱም የተሻለ ለማድረግብዬ የተለያየ አይነት ቅባቶች ሰቀያይር ሰለከረምኩ ይመሰለኛል ነገር ግን አሁን ያለው ሁኔታ የሷ ፍቃደኝነት ሰለሌለ ኸንጂ ብላጨው ደሰ ይለኛል ነገር ግን 16 አመቷ ሰለሆነ ፍቃደኛ አይደለችም ምን ትመክሪኛለሸ ኸባክሸ በጣም በጣም ተጨንቀናል ምክርሸ ያሰፈልገናል እባክሸ አመሰግናለሁ እናት

Samirawit Gobaze: አሜን አሜን አሜን

ام ايمن: መስኪየ ተቀብተነው ብናድርስ ቀን ለመቀባት ባንችል ችግር አለው ወይ?????

Lidu beauty: የመስኪ ቤት መደማመሪያ ሆኗል እንግዲህ ኑ ሁሉንም አሟልተን እንደማመር

Rahmetulah Nuri: ማሻአላህ መስኪ ጎበዝ ነሽ በርቺ እኔ ፀጉሬ ስስት ብሎዋል የራስ ቅሌ እስኪታይ ድረስ ሳበጥረው ሙሽጡ ላይ ከነቁመቱ ነው ንቅል የሚለው እንዳልሽው ስታጠብ የሙዝ እንቁላል አንዳንዴም አቮካዶ ውህድ አድርጌ ነው የምታጠበው ምንም አልበዛልሽ ብሎኛል ምን ትመክሪኛልሽ?

ሶፊ ሁሉም ያልፍል: እናመሰግናለን መሲ በርች

mieraf kibreab: መስኪዪ ኣንቺ በነገሽኝ ውህድ ጽጉሬ ተሻሻለ ለውጥ ኣለው ኣመሰግናለው ሰላምሽን ያብዛው

Haregeweyin Love: እናመሰግናለን እህቴ

FAFI TUBE: Maaasha allah

Selam Dinku: የኔ ቆንጆ ሽንከኩርት እና የሩዝ ዉሃ ሲደባለቅ ፕሮቲኑ ሀይ ስለሆነ አይቡጣስም ወይ

Etab Tube: Thank you meski

Alem: እናመሰግናለን የኔ ቅመም

ሀዲ ነኝ ስደት ያደከመኝ Yl: ከሞር በጣም ነው የምወዲሽ የናይላ እናት የምሠሪው ሁሉ ደስ ይለኛል ፀጉሬ እረዝም ነው ግን አችን እያየሁ የተጠቀመው ሁሉ ይበልጥ ቆጇ ሁኖልኛል አመሠግናለሁሙዝና አቧካዶ እቁላል ለፀጉር አሪፍ ነው

Mahder Fente: መስኪ እስቲ ያለድሜ ግባር አካባቢ የሚሰሸበሸብ ስሪልን !

Eyoel Liben: መስኪ እንዴትነሽ ተልባ ከሩዝ ውሃ ጋር አደባልቀን ብንቀባስ?

foziya Yesuf: ወላሂ በጣም ነው የምውድሺ በጣም ትመችኛለሺ ያለሺ ክብር ሁሉ ነገርሺ ትመችኛለሺ ናይላን አላህ ያሳድግልሺ ውዴ ክበሪልኝ ትልቅ ጀርጃ ጅርሺልኝ መሲዋ ጠጉሬ ይከስከስብኛል በዛ ላይ መታ ነው ፊሊዝንም እያርኩ ነው የሚከስከስው አል ቁም አለኝ አላህ ያክብርልኝ በአንች ምክኒያት ጠጉሬ ትንሽ ለውጥ አለው

Ajebush Tsega: መስኪየ የኔ የፊቴና የጏላየ ሊያድግ አልቻለም ምን ላድርገው ግን አንቺን እከታተላለሁ ተስፋ አልቆርጥም ሰላምሽ ይብዛ ከነልጂሽ

የተዋሕዶ ሴቶች አለባበሳችን እንደ ሀይማኖታችን ይሁን: መስክዬ መልካም ሴት እናመሰግናለን ግን ዝንጅብል ዱቄቱ ይቻላል

Kaleab Awoke temru: በጣም እናመሰግናለን

fikret kbroum: አሜንንንን

Elifnesh Tulu: ሰላም መስኪ እንደምን አለሽ እኔ የምኖረው ሊባኖስ ነው እና የምትሰሪውን ውህድ አልፎ አልፎ ሰዓት ሳገኝ እጠቀማለሁ ግን ፀጉሪ እየረገፋ እየተበጣጠስ አስቸገረኝ ምን ላድርግ በተረፋ አመሰግናለሁ

Jamila Sirage: Thank you so much

TIgu Libe: መስቲ ሰላም ነሽ ከወለድኩ በኋላ 2 ዓመት ድረስ አንድም ጸጉር አይነቀልም ነበር አሁን ግን መነቀል ጀመረ ምን ይሆን ጸጉሬ ደግሞ በጣም ቆንጆ ሆኖልኝ ነበር ምን ላድርግ

Murida youTutbe: meski ❤

Ager Selam: ማሻአላህ አደኛ ነሺ ጎበዝ

Yordanos Medhine: Meskiye tebareki andebetesh yebarek

Natanem negn ናታኔም ነኝ ።: ሰላም ላንች ይሁን መስኩዬ እስኪ ወደ ሃገር ልገባ ነዉ እናም እግዚአብሔር ይባርክ ባንች በምሰሪዉ ቪዲዮ ፀጉሬ በጣም አድጎልኛ እናም ሀገር ቤት ለመሰራት አልፈለግሁም ፍሪዝ ለማድረግ ነዉ ያሰብሁት እናም skala የሚባል የፍሪዝ ክሬም አይቼ ነበር ካላስቸረሁሽ ለኛ ለ ኢትዮጵያኖች የሚሆነዉን አሳይኝ ግን በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ ስለ ድፍረቴ

ሰብር tube: እነመሰግነለን መሬ

Atsede Zeriuhn: መስኪ እኔ ዝንጅብል እና ሽንኩርት ውሀ በጣም ነውየምጠቀም የነበር ግን እሱ ነው መሰል ሽበት አወጣብኝ

You May Also Like
More Information

Leave Your Response